The Christian News
The Christian News
  • Видео 389
  • Просмотров 4 906 317
#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
#እኔ በወጣውበት ልቀር ስለምችል ለልጆቼ ሚስቴ ትቆይልኝ እላለው #እግዚኣብሄር ግን አሻገረኝ #ብዙዎች ተጽናኑበት እኔ ግን አልቻልኩም
ተወዳጁ ዘማሪ አስፋው መለሰ ከማይጠገብ ጨዋታዎቹ እና በኣንባ የታጀቡ ቁም ነገር አዘል የሆኑት ምክሮቹ እና የትም ያልተሰሙ የቤተሰቡ ድንቅ ምስክርነት የቤታችን እንግዳ ሆኗል።
በብዙ ጉጉት ሲጠበቀ የነበረው #የተወዳጁ #ዘማሪ አስፋው መለሰ #ድንቅ ቃለ መጠይቅ እንድትመለከቱ ግብዣችን ነው።
#gospel
#thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow
#saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #ebstvworldwide #ethiopianbroadcastingservice #1choice
#ebc #news #newsong #newvideo #newsupdate #entertainment #enjoy #habesha #video #song #songs #blessed #christian #christian...
Просмотров: 71 147

Видео

ውሽምነት #በቤተክርስቲያን ውስጥ ያለ #ይህ የአደባባይ ሚስጥ ነው። በጥንቃቄ ይመልከቱ!!! ውሽማ ያላቸው አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ... ትዳር ላለማመንዘር
Просмотров 45 тыс.21 день назад
ውሽማ ያላቸው አገልጋዮች እና ዘማሪዎች ... ከጋብቻ አማካሪው ፓስተር ሙሴ ጋር የተደረገ ድንቅ ቆይታ ትዳር ላለማመንዘር ዋስትና አይሆንም። ምክንያቱም በትዳር ውስጥ ያሉት ናቸው የሚያመነዝሩት ሲል ከዚህ እንዴት ልናመልጥ እንደሚገባ ይመክራል። #ውሽምነት #በትዳር ላይ ትዳር መደረብ #ወሲባዊ ፊልሞች መመልከት #በትዳር ውስጥ ያሉ ሴቶች እንዴት ይደፈራሉ? #የወጣቶች አዳር ፕሮግራም #ሙሉ ቃለ መጠይቁን ሳይመለከቱ አስተያየቶን አያስፍሩ #ይህ ድንቅ ምስክርነት ለብዙዎች መለወጫ ስለሚሆን በጥንቃቄ ይመልከቱት ለብዙዎች ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ አገልጋይ ነኝ ግን አልቻልኩም #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያ...
የዝሙት ሕይወቴን ማንም አያወቅም ነበር ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ
Просмотров 83 тыс.Месяц назад
#ይህ ድንቅ ምስክርነት ለብዙዎች መለወጫ ስለሚሆን በጥንቃቄ ይመልከቱት ለብዙዎች ሰዎች መማር ካለባቸው ከእኔ ይማሩ አገልጋይ ነኝ ግን አልቻልኩም #ድንቅ #ምስክርነት ከዚህ ልምምድ መውጣት ሲያቅተኝ ከጌታ ቤት ባክ አደረኩኝ #gospel #thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels #saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow #saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #e...
#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ የተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ የበዓል ቆይታ
Просмотров 95 тыс.Месяц назад
#እኔ አገልጋይ ነኝ እያየሽ ግቢበት ነው ያልኳት ያልተሰሙ #አስገራሚ እና #አዝናኝ ከተወዳጁ አገልጋይ #ዘማሪ እንዳለ ወ/ጊዮርጊስ እና ቤተሰቡ ጋር ልዩ የትንሳኤ በዓል ቆይታ #gospel #thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels #saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopia #ethiopiantvshow #saturdayafternoonshow_ebstv #ethiopianews #ethiopiantvshow #ebstv #ebstvworldwide #ethiopianbroadc...
#ክህደት ፍቅርን አያጠፋም #የተከፈለው መሰዋዕትነት ለሌሎች ምህረት እንድናደርግ ነው የፓስተር ጻዲቁ አብዶ #ድንቅ መልዕክት #እንኳን አደረሳችሁ!! #live
Просмотров 617Месяц назад
#ክህደት ፍቅርን አያጠፋም #የተከፈለው መሰዋዕትነት ለሌሎች ምህረት እንድናደርግ ነው የፓስተር ጻዲቁ አብዶ #ድንቅ መልዕክት #እንኳን አደረሳችሁ!! #live #gospel #thechristiannews #singer #jesus #jesuschrist #መልካም በዓል #marsiltvworldwide #yonatanaklilu #abiye #ebc #fana_tv #ebs #reels #god ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welc...
#ሕብረቱ #መግለጫ ሰጠ የመሪዎችን ስብሰባ #በአድዋ ሙዚየም ማድረግ ለምን አስፈለገ?
Просмотров 6662 месяца назад
#ሕብረቱ #መግለጫ ሰጠ የመሪዎችን ስብሰባ #በአድዋ ሙዚየም ማድረግ ለምን አስፈለገ? #gospel #thechristiannews ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all E...
🔴 #አስገራሚ የዶ/ር ፓስተሩ ምስክርነት እያለቀሱ ጸልየው ሲሸኙን የምንሞት ይመስል ነበር #ያንን አስፈሪ የሆስፒታል ቆይታ እንዴት አለፍከው?
Просмотров 7992 месяца назад
#አስገራሚ የዶ/ር ፓስተሩ ምስክርነት እያለቀሱ ጸልየው ሲሸኙን የምንሞት ይመስል ነበር #ያንን አስፈሪ የሆስፒታል ቆይታ እንዴት አለፍከው? #gospel #thechristiannews ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blog...
#live 🔴 የአርቲስት ሙሉቀን መለሰ የሽኝት እና የቀብር መርሀ ግብር l Memorial and Funeral Service Of Artist Muluken
Просмотров 2,8 тыс.2 месяца назад
#live 🔴 የአርቲስት ሙሉቀን መለሰ የሽኝት እና የቀብር መርሀ ግብር l Memorial and Funeral Service Of Artist Muluken #gospel #thechristiannews ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news...
#ዘማሪ ሙሉ ቀን መለሰ ወደ ጌታ ከመሄዱ በፊት የመጨረሻ መልዕክት ምን ይላል? በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ስደት #gospel #thechristiannews
Просмотров 1,4 тыс.2 месяца назад
#ዘማሪ ሙሉ ቀን መለሰ ወደ ጌታ ከመሄዱ በፊት የመጨረሻ መልዕክት ምን ይላል? በክርስቲያኖች ላይ የሚደርሰው ስደት #gospel #thechristiannews ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , informat...
#ዘማሪ ቴዲ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ #ራዕይ ከሃሳብ ሳይሆን፡ ከእግዚዓብሔር ነው #gospel #singer #taddy
Просмотров 1,7 тыс.2 месяца назад
#ዘማሪ ቴዲ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጠ #ራዕይ ከሃሳብ ሳይሆን፡ ከእግዚዓብሔር ነው #gospel #singer #taddy ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertain...
አነጋጋሪው የይድነቃቸው የሚሊኒየሙ ኮንሰርት #ምንም የሚሸጥ ትኬት የለም #ያልተፈቀደ በአዳራሽ ውስጥ የማይደረግ ነገር አለ...
Просмотров 1,5 тыс.3 месяца назад
አነጋጋሪው የይድነቃቸው የሚሊኒየሙ ኮንሰርት #ምንም የሚሸጥ ትኬት የለም #ያልተፈቀደ በአዳራሽ ውስጥ የማይደረግ ነገር አለ... ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all ...
በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉስሽ ሊደገም ነው...
Просмотров 3293 месяца назад
በጋሻው ደሳለኝ አስቸኳይ መልገጫ ሰጠ እንሆ ንጉስሽ ሊደገም ነው... ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available in Our ch...
#አስቸኳይ የመሪዎች መግለጫ 1 ሚሊዮን ምዕመናን መስቀል አደባባይ ቀጠሮ ተይዟል።
Просмотров 5254 месяца назад
#አስቸኳይ የመሪዎች መግለጫ 1 ሚሊዮን ምዕመናን መስቀል አደባባይ ቀጠሮ ተይዟል። ወዳችሁ እና ፈቅዳችሁ ስለምትመለከቱን ከልብ እናመሰግናለን!!! Like, Share ማድረጎን አይርሱ!! #በ0930699543_ማንኛውንም_አይነት_የክርስቲያን_መረጃዎችን_በቴሌግራም_ለክርስቲያን_ዜና_ሚዲያ_መጠቆም_ይችላሉ #The_Christian_News Welcome to Our channel This is The Christian News from Ethiopia if you subscribe Our channel you get more benefits. news, blogging , information, vine ... all Entertainment are available i...
#የሕብረቱ አስቸኳይ መግለጫ ከእግዚአብሔር ምሪት ስንወጣ ሌሎችንም ለአደጋ እንጥላለን
Просмотров 8985 месяцев назад
#የሕብረቱ አስቸኳይ መግለጫ ከእግዚአብሔር ምሪት ስንወጣ ሌሎችንም ለአደጋ እንጥላለን
ነብይ ጥሌ ለምን አዲስ ቸርች ከፈተ? ዛሬም ሰባኪ ሁሉ ቸርች መክፈት የለበትም ነው የምለው #ዘይት እና ገስታውስ የክርስቲያን ተግባር አይደለም
Просмотров 69 тыс.6 месяцев назад
ነብይ ጥሌ ለምን አዲስ ቸርች ከፈተ? ዛሬም ሰባኪ ሁሉ ቸርች መክፈት የለበትም ነው የምለው #ዘይት እና ገስታውስ የክርስቲያን ተግባር አይደለም
ዘማሪ ታምራት ሀይሌ ለመሪዎች አስቸኳይ ጥሪ አቀረበ። በቅርብ ቀን በንሰሃ ካልተመለሳችሁ የሚቀጥለው አመት አስቸጋሪ ጊዜ ይሆናል። 3 አገልጋዮች የእስር ትዕዛዝ
Просмотров 6897 месяцев назад
ዘማሪ ታምራት ሀይሌ ለመሪዎች አስቸኳይ ጥሪ አቀረበ። በቅርብ ቀን በንሰሃ ካልተመለሳችሁ የሚቀጥለው አመት አስቸጋሪ ጊዜ ይሆናል። 3 አገልጋዮች የእስር ትዕዛዝ
#አስቸኳይ መግለጫ #የሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንን ንብረት በሙሉ ወስደዋል #40 ዓመት የቆየችው መካነ ኢየሱስ ለምን ትፍረስ ተባለ?
Просмотров 8198 месяцев назад
#አስቸኳይ መግለጫ #የሙሉ ወንጌል ቤተክርስቲያንን ንብረት በሙሉ ወስደዋል #40 ዓመት የቆየችው መካነ ኢየሱስ ለምን ትፍረስ ተባለ?
ፃዲቁ አብዶ የሚባል ሰዉዬ ሞቷል ብዬ 8 ቀን ለቅሶ ተቀመጥኩኝ 😭 #የፓስተር ጻዲቁ አብዶ መልዕክት ለዶ/ር
Просмотров 8649 месяцев назад
ፃዲቁ አብዶ የሚባል ሰዉዬ ሞቷል ብዬ 8 ቀን ለቅሶ ተቀመጥኩኝ 😭 #የፓስተር ጻዲቁ አብዶ መልዕክት ለዶ/ር
#መሪዎች አስቸኳይ መግለጫ ሰጡ #ላጋጠመን አገራዊ ችግር የመጀመሪያው የመፍትሔ እርምጃ ... #የሰላምን ዋጋ ለእኛ መንገር ለቀባሪው ማርዳት ነው
Просмотров 3069 месяцев назад
#መሪዎች አስቸኳይ መግለጫ ሰጡ #ላጋጠመን አገራዊ ችግር የመጀመሪያው የመፍትሔ እርምጃ ... #የሰላምን ዋጋ ለእኛ መንገር ለቀባሪው ማርዳት ነው
#ሕብረቱ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ። #መስከረም 1 አዲስ አበባ እስታዲየም ልዩ...
Просмотров 2599 месяцев назад
#ሕብረቱ አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ። #መስከረም 1 አዲስ አበባ እስታዲየም ልዩ...
#የሃይማኖት ተቋማት አስችኳይ መግለጫ ሰጠ #እርስ በእርስ በደም ስላጨቀየን #ለትውልድ የሚተላለፍ በደል እየፈጸምን ስለሆነ ይቅር …
Просмотров 3689 месяцев назад
#የሃይማኖት ተቋማት አስችኳይ መግለጫ ሰጠ #እርስ በእርስ በደም ስላጨቀየን #ለትውልድ የሚተላለፍ በደል እየፈጸምን ስለሆነ ይቅር …
በስልጣናቸው የሚመኩትን አዋርዳቸዋለሁ የሕዝቤ ደም ወደ እኔ ጮኳል 😭ይህ አመት ሳያልቅ በንሰሃ ተመለሱ
Просмотров 3,2 тыс.9 месяцев назад
በስልጣናቸው የሚመኩትን አዋርዳቸዋለሁ የሕዝቤ ደም ወደ እኔ ጮኳል 😭ይህ አመት ሳያልቅ በንሰሃ ተመለሱ
#ብዙ ክርስቲያኖችን ያስቆጣ #ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ ተሰራ #አርቲስትብ ማክዳ ሃይሌ አምባሳደር ተደርጋ ተመረጠች
Просмотров 48410 месяцев назад
#ብዙ ክርስቲያኖችን ያስቆጣ #ከኢየሱስ ጋር ቻት ማድረጊያ አፕ ተሰራ #አርቲስትብ ማክዳ ሃይሌ አምባሳደር ተደርጋ ተመረጠች
#ሃሰተኛው እስራኤል ዳንሳ 7 ዓመት እስር ተፈረደበት #የኬንያ መንግስት የታዋቂ ቸርቾችን ፍቃድ ሰረዘ
Просмотров 64210 месяцев назад
#ሃሰተኛው እስራኤል ዳንሳ 7 ዓመት እስር ተፈረደበት #የኬንያ መንግስት የታዋቂ ቸርቾችን ፍቃድ ሰረዘ
#ሕብረቱ አዲስ አመራር መረጠ #ጋና ግብረሰዶምን ህገወጥና በወንጀል ተጠያቂ ልታደርግ ነው
Просмотров 56910 месяцев назад
#ሕብረቱ አዲስ አመራር መረጠ #ጋና ግብረሰዶምን ህገወጥና በወንጀል ተጠያቂ ልታደርግ ነው
በግብረ ሰዶም ዙሪያ የሕብረቱ ግልጽ አቋም ይህ ነው 7 ሺህ ለሊቶችን በእስር ቤት እያሳለፉ ያሉት ፖስተሮች
Просмотров 63110 месяцев назад
በግብረ ሰዶም ዙሪያ የሕብረቱ ግልጽ አቋም ይህ ነው 7 ሺህ ለሊቶችን በእስር ቤት እያሳለፉ ያሉት ፖስተሮች
#ሕብረቱ እና #ካዉንስሉ ተረቁ #የታረቁባቸው 5 ዋና ዋና ነጥቦች ምንድናቸው?
Просмотров 50011 месяцев назад
#ሕብረቱ እና #ካዉንስሉ ተረቁ #የታረቁባቸው 5 ዋና ዋና ነጥቦች ምንድናቸው?
#ዘፀዓት ሪልስቴት ምላሽ ሰጥቷል #ብራቸውን ከነ ወለድ እንመልሳለን አንድም ቅሬታ ያቀረበ አባል የለም
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
#ዘፀዓት ሪልስቴት ምላሽ ሰጥቷል #ብራቸውን ከነ ወለድ እንመልሳለን አንድም ቅሬታ ያቀረበ አባል የለም
#ሰበር #መረጃ #መልካም #ወጣት ምዝገባ 1500 ብር ተወስኗል። #በዘንድሮው መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ። #ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል።
Просмотров 902Год назад
#ሰበር #መረጃ #መልካም #ወጣት ምዝገባ 1500 ብር ተወስኗል። #በዘንድሮው መልካም ወጣት 30ሺህ ወጣቶች ይሳተፋሉ። #ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል።
#ጌታን አመስግኑልኝ #ጌታ በበዙ መንገድ እረድቶኝ ዛሬ እዚህ ደርሻለሁ ከአርቲስት ጋሽ ስዩም ጋር የተደረገ ቆይታ
Просмотров 1,4 тыс.Год назад
#ጌታን አመስግኑልኝ #ጌታ በበዙ መንገድ እረድቶኝ ዛሬ እዚህ ደርሻለሁ ከአርቲስት ጋሽ ስዩም ጋር የተደረገ ቆይታ

Комментарии

  • @betietomedia7778
    @betietomedia7778 2 часа назад

    አሰፍሸ ባንተ ዝማሬ ነበር አገልግሎት ጨርሼ ዝማሬ ተምሬ ባንተ መዝሙር ነው የተወዳደርኩት ደሞ ቤተሰብ ጎደኞቼ ሁሉ ባንተ መዝሙር ነው ሚያሰታውሱኚ በጣም ምታወቀው ባንተ መዝሙር ነው እግዚሐብሔር አባቴ ቤትክን ልጆችክን በደሙ ሸፍኖ ይጠብቅልኝ እወዳቹዋለው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sahaalenaze5943
    @sahaalenaze5943 15 часов назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙌🙌🙌🙌👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♂️🙇‍♂️ taberiku

  • @melatsnlayw80
    @melatsnlayw80 День назад

    ጌታ ስለናተ ይክበር ይብዛላችው ጸጋ በኢየሱስም አውንም ስፉ ለምልሙ ልጆቻች በጌታ ሞገስ ይደጉላችው ተባርከንባችሀል 😍😍😍😍

  • @kidusdereje8068
    @kidusdereje8068 День назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ከነቤተሰብህ እጅግ የምትወደዱ ቤተሰቦች የሀገር በረከቶች ተባረኩ። በ1997 ዓም ይመስለኛል ከ ወንጌላዊ አለምነህ ጀምበሩ ጋር ባህር ዳር መተው የዘመረው መዝሙር ምነው ብታወጣው እላለሁ እነኛ ምድረ በዳዎቼ እኔን የሰራህባቸው እንዴት ውብ ናቸው እንዴት ውብ ናቸው በቃሉ ሲዘምረው በውስጣችን ቀርቶ ሁሌ እንዘምረዋለን ሙሉውን መዝሙር ቢለቅልን ተባረኩ እንፀልይላችሁአለን። እጅግ እንወዳችሁአለን።

  • @miratmanindra1451
    @miratmanindra1451 День назад

    Singer / Asfiye siwedh iko YESGABHER sew ere mezemerima bantenew!! Geta yibarkh tabarekulin betasebochim chimir🙌🙌☝️💪🥰🥰🥰🥰🙏

  • @responserehabilitation123
    @responserehabilitation123 День назад

    wendime Asfaw igzihaber yibarkii ,baayyee farfannaan kee laphee namaatti qabata ,jabaadhu ammallee abdiin jira siif maatii keetiif eebifamaa,,,!!!!!!!!!

  • @dagnachewamdemeskel4101
    @dagnachewamdemeskel4101 День назад

    ተፈጥሮአዊ አይደለም እንዴ ? ይህንን ተፈጥሮአዊ ስሜት ለመገደብ ሀይማኖት እና ባህን ማጠናከር አይደለም ወይ ? ሀይማኖት ተቋማት ስነምግባር የመቅረፅ አቅም ማጣትና የባህል መፍረስ ውጤት አይደለምን? ጌታ እየሱስ ሲያስተምር ለምን አንድ ሴት ለአንድ ወንድ ለምን አላለም?

  • @user-ny3dz4yk7j
    @user-ny3dz4yk7j 2 дня назад

    ለዚህ ሁሉ መፍትሔው ምንድን ነው

  • @user-ef3zs2dw5u
    @user-ef3zs2dw5u 2 дня назад

    ፓስተር አስፍሽ ሌለ ሌለ ቅቤ ከሚያጣጠኝ አንተ በጥፌህ ብትማታ ደስ ይለኛል

  • @SaraSara-xe9xo
    @SaraSara-xe9xo 2 дня назад

    Baxame daaiyemile xiykena Lijochume yame malisu kimama kimamoche nachwe egziabehere dabiko lakiberu yasdegachwe❤❤

  • @AdisalemBekele
    @AdisalemBekele 2 дня назад

    የምወድህ የእግዚያብሔር ሰው ነብይ ቲቶ ተባረክልኝ

  • @user-ik5eu1kf2d
    @user-ik5eu1kf2d 2 дня назад

    እግዚአብሔር. ጸጋውን ይጨምርላችሁ

  • @yonatanmesele19
    @yonatanmesele19 2 дня назад

    gata yebarkeh dele neshew

  • @yonashabtemariam8115
    @yonashabtemariam8115 2 дня назад

    What a wonderful interview spirit uplifting! May God bless this family,and the interviewer

  • @zemedebeyene3915
    @zemedebeyene3915 2 дня назад

    I respect all the family God bless you

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 2 дня назад

    Be blessed really, Pastor Tito

  • @TgegaAbe
    @TgegaAbe 2 дня назад

    አሜን

  • @rutaberhane4482
    @rutaberhane4482 2 дня назад

    God bless you ❤❤❤❤

  • @MonaTa-xc1xe
    @MonaTa-xc1xe 3 дня назад

    አሜንአሜንተባረኩ❤❤❤❤❤❤

  • @AyantuFikadu-r3y
    @AyantuFikadu-r3y 3 дня назад

    Musilim neng gin ye asfish mezmur yelibe medhanit nachew,ke Gori

  • @tizazutigstu9850
    @tizazutigstu9850 3 дня назад

    I love too much, Asfish...mezmur mesimat yejemerkubih dink zemari neh....be blessed

  • @raheldereje0259
    @raheldereje0259 3 дня назад

    Blessing Megabi and zemari Asfawu melese zemeneh, beteseb agelgelot geta yebarkewu 🙏🙏❤️❤️❤️

  • @WuduYagetaliji
    @WuduYagetaliji 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ex4ln2ud1l
    @user-ex4ln2ud1l 4 дня назад

    በጣም ታምራላችሁ እህቴ ግን ምናለ ረዘም ያለ ቀሚስ ብትለብሽ በዓልም ፊት ስለምትታይ❤❤

  • @bezasweden9966
    @bezasweden9966 4 дня назад

    አስፍዬ እኔ ደግሞ እንዴት በጌታ ፍቅር እንደምወድህ በጌታ ነገር ላይ የማታመቻምች ነህ የተባረከችዋን ባለቤትህን በረከቶችህንም ጌታ በደሙ ይሸፍንልህ ❤❤❤

  • @MathewosLungo-jl8it
    @MathewosLungo-jl8it 5 дней назад

    Program አዘገጁን በእውነት ጌታ ይበርክሽ ስለዝህ ቤተሰብ ጌታ ይክበር አስፍሽ ጌታ ቀር ዘማንህንም በብዙ ይበርክህ

  • @Rogers3236
    @Rogers3236 5 дней назад

    መቼ እንደምንሞት አናቅም እስካሁን በህይወት ያለን እኮ በምህረቱ ነው ካልተመለስን ነገ የኛ ላትሆን ትችላለች ስለዚህ ንስሓ እንግባ

  • @dannyboyaddise
    @dannyboyaddise 5 дней назад

    I wish Geta ratogen ye anten chigger bichager Dass balegen evn bikafal kiber nabbera

  • @AdmiringIcedSoda-ds4vq
    @AdmiringIcedSoda-ds4vq 5 дней назад

    asefaw betam new yemewedeh ante besal sew neh manm menm bil ayedenekh anten yemiyakel agelgay yelem

  • @user-yc6rv5uf1e
    @user-yc6rv5uf1e 5 дней назад

    አሰፋው እንቁዓችን ዘመንህ ይባሬክ እግዚአብሔር ከኔ በቴሰብህ በሰማያዊና በምዲራዊ በሬከት ጨርሶ ይባርካቹ

  • @dinkuyeedemeke3279
    @dinkuyeedemeke3279 5 дней назад

    ፓስተር አስፋ ጌታ ይባርክህ በረከታችን ነህ ቤተሰብህ ጌታ ይጠብቅልህ ❤ ጠንካራ ምስት ናት ጌታ ይባርካት በመዝሙሮች በብዙ ተፅናንቼለዉ ብዙ በሕይወቴ ብዙ ከባድ ነገሮችን ጌታ በሰጠህ መዝሙሮችን አልፌለሁ ዘመንህ ይባረክ በነገር ሁሉ መከናወን ይሁንልህ❤❤❤

  • @bekitesh832
    @bekitesh832 5 дней назад

    አስፋው መለስ እግዚአብሄር ዘመንህ ይባርክህ

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 5 дней назад

    አስፉዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መላው ቤተስብ ውድ ልጆች ስለስጠህ እግዚ ይባረክ የደስታ እባ እያለቀስኩ የጨረስኩት ❤❤❤

  • @elshaday-kk8kd
    @elshaday-kk8kd 5 дней назад

    ቁጥር 1 መዝሙር የወጣ ግዜ በ14አመቴ እናቴ እንጀራ አባትሽ አልወደደሽም ብላ ከቤት አባራኝ ነበር ኦርቶዶክ ነበርኩ ሰው ቤት ተጠግቼ እየኖርኩ አንድ ተከራይ በጠዋት መዝሙሩን ይከፍት ነበር ሁል ቀን የአስፍሽን መዝሙር ነበር ሚከፍተው ደም ነበር እያለቀስኪ ምሰማው ለካ ጌታ እና እኔ በዚህ መዝሙር በኩል እየተተዋወቅን ነበር ጌታ ይባረክ ሁሉ አለፈ ጌታ ወረሰኝ አበዛኝ ለአሳዳጆቼም ጭምር እንጀራ አረገኝ''ከልጅነቴ ጀምሮ ገና ከህጻንነት ያኔ የተሸከመኝ ያ ሰፊ ትከሻው ዛሬም አልሰለቸኝ'ለኔ ይሄ መዝሙር ህይወቴ ነው ኑሮዬ ነው አስፍሽ ዘመንህ ቤትህ ይባረክ❤

  • @sabelfayeza9921
    @sabelfayeza9921 5 дней назад

    ዘማሪ አስፋ መለሠ ፀጋይብዛለት።። ባለቤቱው ልጆቹው እግዛብኤር። ፀጋውን ያብዛላቸው ።።ባለቤቱው የተባረከች ፈጣሪ ሞጎሡን ያፈሠሠ ባት ሴት ናት❤ በጣም ፀጋይብዛላችው በጣም ነው የምወዳችው❤ እናግዘው የእግዛብኤር ንቤት ለመስራት ነወና አስር አምስት ሳንል የጌታቤት አንስራ ወገኖች ❤❤❤እናመሰግናለን

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 6 дней назад

    It sounds that , 36:24 You are very, jealous

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 6 дней назад

    Are you strong enough,? I wish you that you Walk the talk.weshekata you don't know your nature

  • @SirakMulugeta-vz6ul
    @SirakMulugeta-vz6ul 6 дней назад

    You sound like Holly better than anyone you don't know human nature, I marry you with help of god means,humankind is not absolute, you are very stupid

  • @Joseph-788
    @Joseph-788 6 дней назад

    ዘማሪ እንዳለ ከነባለቤትህ ልጆችህ ጌታ ይባርክህ። መንፈሳዊ አቆምህ እና ፀባይህ ኳስተራነትህ ዉዱን ባለቤቴን ትመስለኛለህ። አለባበስ እንኳን ይሀዉ 11 ዐመት አሜሪካ ቁጭ ብለን እኔ ካልገዛሁ 😅😅 ብዙ ተምሬያለሁ ❤❤❤

  • @abinetlideto3443
    @abinetlideto3443 6 дней назад

    በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነው. ክርስቲያን እስላም በእምነትብበዓላማችን ክብር ያያለው ቤተ ስብ የዜጋ መስረት በመሆኑ ጋ ዜጠኛ እህታችንን ወንድማችን ፓስተር እአደንቃለሁ. መስረቱ መፅሐፍ ቅዱስ መስረት በማድረግ ሓሳባችሁ በማከፈላችሁ የስይጣን አስተሳሰብ ብኢትዮጵያ በመስፈኑ እየተቀጣንና ከእንቅልፋችን ለመንቃት ነፃ ሁነን ተፈጥረን ንፁሀን እንደሚፈልግ እግዚአብሔር/ አላህ ፅፈሉናልና ከስህተታችን እንበር ግዜው አልደፈረም ለምን ፅዮንና ኣልነጋሺ ያለበት የትግራይ ህዝብ ብውጭ ወራሪዎች በመንግስት ት ፈቃድ ተጋብዚ ገብቶ ህዝብ ሲጨፈጭፍ ተባባሪዎች ሆን የሀይማኖት መሪዎች አርቲስት ባለ ሀብት ምሁራን የፖለቲካ ኢሊት ወመኔ ወዘተ ተሳተፍይ? አሁንም ከዚህ አልፎ በኦሮሚያ በአማራ ህዝብ እንዲፈፀም ፈቀድን, ለምን በሌላ ክልል እንዲፈፀም እንጠብቃለን? ስቃያችን እንዲቆም እንደ ህዝብ የህዝብ ክብር ሃይማኖት እሴት ለምን ለመጠበቅ ሁላችን የክብር መስዋእትነት ለመክፈል እግጁ አንሆንም? ይህ ስል እንዋጋ እንተላለቅ አደለም በነፃንታችን ፈጣሪ እንደፈጠረን ጳጳስ ፓስተር ሼክ ለሀይማኖቱ ዋጋ ለምክፈል መፅሐፍ ቅዱስና ቁርአን ይዘን በየሀይማኖታችን መስዋእትን እንክብል ዕድሜአችን አናርክስ

  • @eliaskitila9421
    @eliaskitila9421 6 дней назад

    ምንድነው ይሄ የሚጠቅመው? የምትናገሩት የእግዚአብሔርን ቃል ሰብካችሁ ጨርሳችሁ ነው? እባካችሁ "አገልጋዮች" በዚህ አካባቢ ያለው አገልግሎታችሁ ለጌታ ክብር ከቶ አያመጣም። አፈርኩ።

  • @HanaaFitumaa
    @HanaaFitumaa 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @lifechangingsermons3481
    @lifechangingsermons3481 6 дней назад

    ለዘመኑ የሚጠቅም ትልቅ ምስክርነት ነው ፓስተር ጌታ አብዝቶ ይባርክል

  • @yodwako9291
    @yodwako9291 6 дней назад

    Wow i am so happy to see you our dear brothers Asfiti and your beautiful wife kids. Lemlem yakeberkw amlakh yakebrek we will love to support your ministry give us more information please 🙏

  • @user-fr3ef7nr7l
    @user-fr3ef7nr7l 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤አንዎድሃላኒ አስፊሺ ተበረኩ

  • @chadicell4176
    @chadicell4176 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AmanuelTesfaye58
    @AmanuelTesfaye58 7 дней назад

    Bewnet ante yetewededk wendemachen neh zemeneh berek yebel

  • @lilugidami9657
    @lilugidami9657 7 дней назад

    አድን ማለት እአለብን!!!

  • @I_am_the_sign_of_mercy_of_God.
    @I_am_the_sign_of_mercy_of_God. 7 дней назад

    ልጆችህ እንዴት እንደቀናሁባቸው ይድጉልን! ተባረኩልን!

  • @rb2782
    @rb2782 7 дней назад

    አስፋው በጣም የተወደደ ሰው ነው , እግዚአብሔር በጣም ምርጥ ሚስት ሰጥቶሃል በጣም ጭዋ ልጆች እግዚአብሔር ሰጥቶሃቸዋል. እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርካቹ❤❤❤❤❤